Gentel Hotel | ጀንትል ሆቴል ኢትዮጰያ


Services | አገልገሎቶች


Full-service hotels often provide a wide array of guest services and on-site facilities. Commonly found amenities may include: on-site food and beverage (room service and restaurants). Full-service hotels range in quality from mid-scale to luxury. This classification is based upon the quality of facilities and amenities offered by the hotel.

ሆቴላችን ተጨማሪ አገለግሎቶችን መስጠት የሚያስችል እድሳት ተደርጎለት በ2014 ዓ.ም በአዲስ መል ስራ ጀመሯል። በሆቴላችን ደረጃቸውን የጠበቁና ጥራት ያላቸው የማረፊያ ክፈፍሎች፣ ጣፋጭ ምግቦች የሚቀርቡበት ሪስቶራንት፣ ኢትዮጵያዊ በሆነ አቀራረብ የሚዘጋጅ ቡናን ጨምሮ ሁሉንም ትኩስ ነገር የሚያገኙበት ካፌ ጨምሮ ጥራት ያለው አገለግሎት በተመጣጣኝ ክፍያዎች በክፈልዎ እና መጋራ መጠሚያ ቦታዎቸ ያገኛሉ፡



Address | አድራሻ

Megenagna-Wosen Road, Infront of Lamberet Bus Satation, Addis Ababa, Ethiopia
መገናኛ-ወሰን መንገድ, ላምበረት መናከሪያ ፊትለፊት, አዲስ አበባ, ኢትዮጰያ

Email | ኢሜል

gentelhotel@gmail.com