ዘጌ ጉምሩክ አስተላላፊ | ዘጌ ትራንዚት| በኢትዮጵያ የተመዘገበ ህጋዊ ፍቃድ ያለው የጉምሩክ አስተላላፊ /ትራንዚት አገልግሎት/ ድርጅት ነው፡፡ ድርጅታችን ከህጋዊ ንግድ ፍቃድ በተጨማሪ በጉምሩክ ኮሚሽን የብቃት ማረጋገጫ ሰርተኬት የተሰጠው ድርጅት ነው። ድርጅታችን የተሰማራባቸው የስራ ዘርፎች፤ የወጪና የገቢ እቃዎችን የጉምሩክ ስነ ስርዓት ማስፈጸም ፣ የጉምሩክ አስተላላፊ ትራንዚት አገልግሎት፣ ለአመጪና ላኪዎች የውጪ ሀገር ግዢና ሽያጭ ፣ የአንቨስትመንት ማማከር፣ የቀረጥ ነጻ መብቶችን ማስፈቀድ፣ ማስፈጸምና ማማከር አገልግሎት ሲሆን ድርጅታችን በዘርፋ ከአስር አመት በላይ ልምድ ያለው ነው።....
ZEGE CUSTOMS CLEARANCE |ZEGE Transit| is legally registered Ethiopian base Customs Clearing agent and Transit Services Company. In addition to registered Licence Ethiopian Customs Commision given us Authoraization Certificate for Customs Clearances Service of any Customs Branch in Ethiopia. Services from our Company, Customs clearing on behalf of Importer and Exporte, Consulting and sharing of experience for Investors, importers, Exports, Manufacturer. We have over 10 year experience in our services.
በቀረጥና ከቀረጥ ነጻ የሚገቡ እና የሚወጡ እቃዎችን የጉምሩክ ስነ ስርዓት ማስፈጸም፡፡ የጉምሩክ ቀረጥና ታክስ መስራትና ማሳወቅ:: ክፍያዎችን በውክልና መክፈል የዋጋና ሌሎች ጉዳዮችን በሃላፊነት ማስፈጸምና ማማከር፡፡
የኢንቨስትመንት ፍቃድ፣ የኢንቨስትመንት ቦታና ለኢንቨስትመንት የተፈቀዱ የቀረጥ ነጻ፣ የግብር እፎይታና ሌሎች ማበረታቻዎችን በሃላፊነት ማስፈጸም እና ማማከር፡፡
በማምረት፣ በኢንቨስትመንት፣ በአስመጪና ላኪነት፣ በጅምላ ንግድና በሌሎች የንግድ ዘርፎች መሰማራት ለሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብና ድርጅት የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን፡፡
የባንክ ፍቃድ /BANK PERMIT/፣ የኢንቨስትመንት ቀርጥ ነጻ ፍቃድ፣ የብቃት ማረጋገጫ፣ እና ሌሎች ሰነዶችን ማስጨረስ እና ማስፈቀድ፣ የግዢና ሽያጭ ፕሮፎረማ፣ የጨረታ ሰነድ፣ ማዘጋጀት፣ መሙላት፣ ማማከር፡፡
ከውጪ አገር ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ እቃዎችን ከወደብ ወደ ሀገር ውስጥ ማጓጓዝ፤ የሚወጡ እቃዎችን ከመነሻው እስከ ወደብ የማጓጓዝና የማስተላለፍ አገልግሎት፡፡
በአስቸኳይ የሚፈለጉ እዋቆችን፤ መድሃኒት፣ መለዋወጫ፣ ዶክመንቶች፣ የባህል አልባሳት፣ የስጦታ እና ሌሎች እቃዎችን በልዩ ትዕዛዝ መግዛት፣ ማሰመጣትና መላክ፡፡
በሀገር ውስጥ የሚመረቱና ከውጪ ሀገር የሚመጡ እቃዎችን በጅምላና በችርቻሮ መሸጥ ማከፋፈል ፡፡ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ የሚሸጡ፣ የሚገዙና የሚፈለጉ ምርቶችን በኢንተርኔት መገበያያ ድህረ ገጽ E-Commerce Platform ላይ መጫን እና ገበያ ማፈላለግ፡፡
Registering Zero Declaration, Paying Tax and Duty, Ownership Transferring, Duty Free Declaration and Other Custom Related Service