ዘጌ ጉምሩክ አስተላላፊ


ZEGE CUSTOMS CLEARANCE

ዘጌ ጉምሩክ አስተላላፊ | ዘጌ ትራንዚት| በኢትዮጵያ የተመዘገበ ህጋዊ ፍቃድ ያለው የጉምሩክ አስተላላፊ /ትራንዚት/ ድርጅት ነው፡፡ ድርጅታችን የተሰማራባቸው የስራ ዘርፎች፤ የጉምሩክ አስተላላፊ ትራንዚት አገልግሎት፣ የውጪ ሀገር ግዢና ሽያጭ ፣ የአንቨስትመንት ማማከር፣ የቀረጥ ነጻ መብቶችን ማስፈቀድና ማስፈጸም፣


ZEGE CUSTOMS CLEARANCE |ZEGE Transit| is legally registered Ethiopian base Company. In addition to registration Ethiopian Customs Commision giving us Authoraization Certificate for Customs Clearances Service of any Customs Branch in Ethiopia.


ድርጅታችን የሚሰጣቸው አገልግሎቶች

የጉምሩክ አስተላላፊ

በቀረጥና ከቀረጥ ነጻ የሚገቡ እና የሚወጡ እቃዎችን የጉምሩክ ስነ ስርዓት ማስፈጸም፡፡ የጉምሩክ ቀረጥና ታክስ መስራትና ማሳወቅ:: ክፍያዎችን በውክልና መክፈል የዋጋና ሌሎች ጉዳዮችን በሃላፊነት ማስፈጸምና ማማከር፡፡

የኢንቨስትመንትና የቀረጥ ነጻ ማማከር

የኢንቨስትመንት ፍቃድ፣ የኢንቨስትመንት ቦታና ለኢንቨስትመንት የተፈቀዱ የቀረጥ ነጻ፣ የግብር እፎይታና ሌሎች ማበረታቻዎችን በሃላፊነት ማስፈጸም እና ማማከር፡፡

የማከር አገልግሎት

በማምረት፣ በኢንቨስትመንት፣ በአስመጪና ላኪነት፣ በጅምላ ንግድና በሌሎች የንግድ ዘርፎች መሰማራት ለሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብና ድርጅት የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን፡፡

ፍቃድና ሰነዶችን ማዘጋጀት

የባንክ ፍቃድ /BANK PERMIT/፣ የኢንቨስትመንት ቀርጥ ነጻ ፍቃድ፣ የብቃት ማረጋገጫ፣ እና ሌሎች ሰነዶችን ማስጨረስ እና ማስፈቀድ፣ የግዢና ሽያጭ ፕሮፎረማ፣ የጨረታ ሰነድ፣ ማዘጋጀት፣ መሙላት፣ ማማከር፡፡


የማጓጓዝና ማስተላለፍ አገልግሎት

ከውጪ አገር ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ እቃዎችን ከወደብ ወደ ሀገር ውስጥ ማጓጓዝ፤ የሚወጡ እቃዎችን ከመነሻው እስከ ወደብ የማጓጓዝና የማስተላለፍ አገልግሎት፡፡

የመልዕክት አገልገሎት

በአስቸኳይ የሚፈለጉ እዋቆችን፤ መድሃኒት፣ መለዋወጫ፣ ዶክመንቶች፣ የባህል አልባሳት፣ የስጦታ እና ሌሎች እቃዎችን በልዩ ትዕዛዝ መግዛት፣ ማሰመጣትና መላክ፡፡

የጅምላ ሽያጭና ማስተዋወቅ

በሀገር ውስጥ የሚመረቱና ከውጪ ሀገር የሚመጡ እቃዎችን በጅምላና በችርቻሮ መሸጥ ማከፋፈል ፡፡ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ የሚሸጡ፣ የሚገዙና የሚፈለጉ ምርቶችን በኢንተርኔት መገበያያ ድህረ ገጽ E-Commerce Platform ላይ መጫን እና ገበያ ማፈላለግ፡፡

Special Service For Embacy, Diplomat, NGO,..

Registering Zero Declaration, Paying Tax and Duty, Ownership Transferring, Duty Free Declaration and Other Custom Related Service